Procurement of car rent ፒካፕ ዳብል ጋቢና-1
Debark University
Tender Information
| Title | Procurement of car rent ፒካፕ ዳብል ጋቢና-1 |
| Description | Procurement of car rent ፒካፕ ዳብል ጋቢና-1 |
| Procuring Entity | Debark University |
| Reference No | DKU-NCB-NC-0028-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-12-09 17:30:00 |
| Invitation Date | 2024-11-25 09:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | North Gondar, Room G+2 Debark, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 585558032 Email: chalachewmola1221@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 90, Postal Code: - |
LegalQualification
- •Bid Security:
Bid Security
(Ref: 1.6) - •Bolo:
Bolo
(Ref: 1.2) - •Insurance Certificate:
Insurance Certificate
(Ref: 1.4)
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያውን ኦርጅናል የጨረታ መክፈቻ ቀን ከመድረሱ ከአንድ ቀን ቀደም ብሎ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ወይም አዲስ አበባ ጉድር ሾላ ቶፕ ቴን ሆቴል ጀርባ የውሃ ልማት ፈንድ ቢሮ አጠገብ ከሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን ድረስ በአካል በመቅረብ ማስረከብ አለበት ሁኖም ግን ማቀረብ ካልቻለ ከጨረታ ወጭ ይደረጋል፡፡ ለሚወዳደሩበት መኪና በሰሙ ሊብሪ ከለለው ሙሉ ውክልና ማያያዝ አለበት
- በግልፅ የማይታይ ወይም የማይነበብ ማስረጃ ማያያዝ ከውድድር ውጭ የሚያደርግ መሆኑን ማወቅ አለባቸው፡፡
- ዩኒቨርስቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ማያያዝ አለባቸው፤ከዚህ ውጭ ከሆነ ግን ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
- በግልፅ የማይታይ ወይም የማይነበብ ማስረጃ ማያያዝ ከውድድር ውጭ የሚያደርግ መሆኑን ማወቅ አለባቸው፡፡
- ዩኒቨርስቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ማያያዝ አለባቸው፤ከዚህ ውጭ ከሆነ ግን ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
