በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ቴክ/ሙያ ኮሌጅ በበጀት አመቱ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ በርካታ ከዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች የንግድ ዘርፎች / የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
Arerti TVET College (የአረርቲ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2017
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ቴክ/ሙያ ኮሌጅ በበጀት አመቱ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ በርካታ ከዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች የንግድ ዘርፎች / የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት ፡-
1. እስቴሽነሪ አሳቂ የፅህፈት መሣሪያ / እቃዎች
2. የፅዳት እቃዎች
ስለዚህ ማንኛውም ተወዳዳሪ በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ቲን ነምበርና ከ50,000 ብር በላይ ለሆኑ ጨረታዎች የቫት ሰርተፊኬት የምስክር ወረቀት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነድ ከሞጆ ከተማ 50 ኪ/ሜ ርቀት ከሚገኘው ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ቴክ/ሙያ ኮሌጅ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነድ ሣጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የመጫረቻ ዋጋቸውን 1% እንደተጫራቹ ምርጫ በጥሬ ገንዘብ ለግ/ፋ/ን/አ/ ቡድን በመክፈል በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የበለጠ ማስረጃ ከፈስጉ በስልክ ቁጥር
022-223-0730 ደውለው ይጠይቁ፡፡
በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ
