በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዢ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡
በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድኃኒት መገልገያ ዕቃ በዘርፉ ብቁ እና ህጋዊ ከሆኑ ንግድ ድርጅቶች በተቀመጡ መስፈርቶች መሠረት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
አትክልት፣ሩዝ፣ሸሃይ ቅጠል እና ስኳር ግዥ ለሚዛን ግብርና ኮሌጅ
የባልትና ውጤቶች ግዥ 02
የኮፕዩተር እና ፕርንተር ግዥ
በድጋሜ የወጣ የአጥር ሽቦ ግዥ
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ/በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስ/ር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና ካዝና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የፕላስትክ በርሜል ግዥ
የጋምቦ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ከታህሳስ 01 ቀን 2018 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለ7 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም/ወይም ጥሬ እህል፣ የማጣፈጫ፣ ፉርኖ ዱቄት፣ የማገዶ እንጨት፣ ስኳር እና ሸቀጣሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት -11 በድጋሚ የወጣ የጽህፈተ መሣሪያ ግዥ
ለሆስፒታል ህሙማን የምግብ አገልግሎት 02
ሎት- 2 የስፖርት ትጥቅ ዕቃዎች ግዥ
ሎት -31 የመኪና ሰርቭስ ክራይ አገልግሎት ግዥ
ሎት- 10 Killo Watt Kama Generator የጥገና አገልግሎት ግዥ
የአጥር ሽቦ ግዥ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ቦንጋ የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ በሎት 02 ለመስተንግዶ የሚሆን ምግብና መጠጥ፣ በሎት 03 የፈርኒቸር ግዥ እንዲሁም በሎት 4 ለሰራተኛ የሚሆን የመኪና ኪራይ ሰርቪስ፤ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የወተት ማለቢያ ማሽንና ሌሎች ቁሣቁሶች ግዥ
የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽን ግዥ
procurement of white and green board