በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ/በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስ/ር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና ካዝና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡