በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ት ድርጅት አዲስ የሆኑና ያላገለገሉ የተለያዩ ኢንች መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧ መገጣጠሚያ፤ የዲሲ አይ /DCI/ ቧንቧ መገጣጠሚያ ፤ የዩፒቪሲ /UPVC/ ቧንቧና መገጣጠሚያ ፤ የኤችዲፒ /HDP/ ቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎች ፤ ጀነሬተሮችና ሌሎችንም እቃዎች ጨምሮ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት በሎት ወይም በተናጠል ሂሳብ ከፍተኛ የሽያጭ ዋጋ የተገኘውን የድርጅት ወይም የግለሰብ ሽያጭ ዋጋ በመምረጥ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የዋና ቁሳቁስና መዋኛ ገንዳ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለ12 ሰልጣኞች ለ15ቀናት /Requisition of swimming service /
ባር ኮድ የፕሪንተር ወረቀት ግዥ
የታታ ባስ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ
ለተማሪዎች አገልግሎት የሚያገለግል በድጋሜ የወጣ የስጋ መፍጫ ምላጭ ግዥ 2017..
Lot=064 procurement of Refreshment cart project GC
Lot-025 የአዲስ አበባ ገስታ ሃውስ መጋረጃና የአልጋ ልብስ እቃዎች ግዥ
Lot-038 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ
Procurement of Laptop and ICT equipment
የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የተመጣጠነ የበጎች መኖ እና የወተት ላሞች የተመጣጠነ መኖ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/ አስ/ቡድን አማካኝነት የ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ከተማዎች እና ለቀበሌዎች ለልማት አገልግሎት የሚውል ሎደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ጤና መምሪያ በስሩ ለሚገኙ ጤና ተቋማት አገልግሎት ላይ ሚውል 10,000 ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር ለማስተከል እና የመስመር ዝርጋታ ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ከኢስት አፍሪካ ናሽናል ዲስትሪቢዩሽን አ.ማ (ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ) ወደ ተለያዩ ፕሮጀክቶች ለማድረስ ፈልጎ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጫን ይፈልጋል።
በድጋሜ የወጣ ቢሸፍቱ ፒካፕ መኪና መለዋወጫ ግዥ
ለመሐል ሜዳ ካምፓስ አገልግሎት የሚውል Refrigerator ግዥ
ለተማ/መዝናኛ አገልግሎት እና የመሐል ሜዳ ግቢየሚውል የተለያዩ እቃዎች ግዥ
በድጋሜ የወጣ የጤፍ እና ብርታማ ስንዴ አቅርቦት የማዕቀፍ ግዥ (ለመሐል ሜዳ ካምፓስ)
የምግብ ጥሬ ዕቃ ማዕቀፍ ግዥ (ለመሐል ሜዳ ካምፓስ) 2017 ዓ.ም(በድጋሚ )
ቅመማ ቅመም የማዕቀፍ ግዥ (ለመሐል ሜዳ ካምፓስ ) 2017 ዓ.ም./በድጋሚ/
BDU-CMHS Procurement of Car spare part