Tender Detail

Tender Details


የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ጤና መምሪያ በስሩ ለሚገኙ ጤና ተቋማት አገልግሎት ላይ ሚውል 10,000 ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር ለማስተከል እና የመስመር ዝርጋታ ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ጤና መምሪያ በስሩ ለሚገኙ ጤና ተቋማት

  1. ለማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ
  2. ለትክል ድንጋይ ጤና ጣቢያ
  3. ለሳንጃ ጤና ጣቢያ
  4. ለወገራ ሆስፒታል
  5. ለቆላድባ ሆስፒታል
  6. ለማክሰኝት ሆስፒታል አገልግሎት ሚውል 10,000 ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር ለማስተከል እና የመስመር ዝርጋታ ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ፣
  • በኮንስትራክሽን ስራ /በግንባታ ስራ/ ከደረጃ 9 በላይ
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 20 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ

በስልክ ቁጥር 058-111-1309 /0420

ፋክስ ቁጥር 058-111-20-41 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

 

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ

 

Save Tender