በድጋሜ የወጣ የጤፍ እና ብርታማ ስንዴ አቅርቦት የማዕቀፍ ግዥ (ለመሐል ሜዳ ካምፓስ)
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | በድጋሜ የወጣ የጤፍ እና ብርታማ ስንዴ አቅርቦት የማዕቀፍ ግዥ (ለመሐል ሜዳ ካምፓስ) |
| Description | በድጋሜ የወጣ የጤፍ እና ብርታማ ስንዴ አቅርቦት የማዕቀፍ ግዥ (ለመሐል ሜዳ ካምፓስ) |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0071-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-05-26 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-07 12:10:10 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-17 db, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
LegalQualification
- •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን እህል አቅርቦት በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት በራሱ ትራንስፖርት መሃል ሜዳ ከተማ አስተዳደር በሚገኘው ካምፓስ ድረስ በማጓጓዝ ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያ በሰነዱ ላይ ቢለጥፉም ጨረታው ከመከፈቱ ከሶሰት ቀን በፊት ደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ ቢሮ ቁጥር G-17 ቀድመው ማስገባት አለባቸው፡፡
አቅርቦቱ የሚቀረበው በሚሰጠው ትዕዛዝ መጠን መሰረት ሆኖ ተለክቶ/ተመዝኖ ከተረጋገጠ በኋላ ገቢ የሚሆን ይሆናል፡፡
አቀርቦቱ ለሁለት አመት የሚቆይ (የማዕቀፍ አቅርቦት ነው)፡፡
ውድድሩ በጥቅል ዋጋ እና በሎት ስለሆነ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ከተጠቀሱት አቅርቦት የጤፍና ብረታማ ስንዴ እህል አቅርቦት ማለትም (ነጭ ጤፍ፣ ሰርገኛ ጤፍ ፤ብርታማ ስንዴ እና ጥቁር ጤፍ) ሁሉም አቅርቦቶች ላይ ዋጋ መሙላት አለባቸው፡፡ ሁሉም ካልተሞላ ግን ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
እያንዳንዱ አቅርቦት በዩኒቨርስቲው ናሙና መሰረት ተረጋግጦ ገቢ ይሆናል፡፡
ዩኒቭርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡