ለአራተኛ ግዜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዓለም ከተማ እናት ጠቅላላ ሆስፒታል የግቢውን የፅዳት አገልግሎት በአውትሶርስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ለተማሪዎች ምግብ ቤት የእንጀራና ዳቦ መሸፈኛ አገልግሎት የሚውል ናይለን ጨርቅ ግዥ
የመኪና ባትሪ (BATTERY)ፕሮፎርማ ደጋሜ
ፖወር ኬብል ፕሮፎርማ ድጋሜ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ስራ ስልጠና ጽ/ቤት የአጥር ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል።
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች የህንጻ መሳሪያ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የእግረኛ መንገድ የመብራት ፖል፣ የሳኒተሪ እቃ፣ ደስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ፣ ጠረጴዛ፣ ወንበር፣ የአስፋልት ማርኪንግ የተለያዬ ቀለም ማቅረብና በማሽን መቀባት፣ አልሙኒየም ማቅረብና መገጣጠም፣ የተፈጨ ጠጠር፣ የግንብ ድንጋይ እና አሸዋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጽዳት እና የንጽህና እቃዎች ግዥ
የደሴ ግቢ እና የልእለ ህክምና የክሊኒክ ቋሚ እቃዎች ግዥ
የጀኔሬተር ጥገና(ለመረጃና ቴክኖሎጅ አገልግሎት የሚሰጥ) የእጅ ዋጋ ግዥ(NC)
ሃርድ ዲስክ ግዥ
የላፕቶብ ቦርሳ ግዥ(B)
በድጋሜ የወጣ የሻርፕ እና ብሮዘር ቀለም ግልጽ ጨረታ ግዥ2017
የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ ደሴ 2017(ለሁለተኛ ጊዜ)
ለተሸከርካሪ ጥገና እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚዉል እቃዎች ግዥ ደሴ ግቢ 2017(ለሁለተኛ)
የደ/ማ/ከ/አስ/ገን/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የመንግስት ሰራተኞች የመጫን አቅሙ 60 ሰውና በላይ የሆነ የሰርቪስ መኪና ለ1/አንድ ዓመት ያህል የሚቆይ በኪራይ አገልግሎት ለማግኘት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Electrical & Computer Enginering Laboratory Materials
ለተማሪዎች መዝናኛ የጥገና አገልግሎት የሚውል ማቴሪያል ግዥ
Procurment of Roll-up Banner