የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በኩል የደን ዘር ግዥ፣ በካልም ፕሮግራም በጀት መሬት ልከት የሚያገለግሉ ቀለም እና የጽ/መሳሪያዎችና አላቂ ዕቃዎች፣ የህትመት ግዥ፣ የግብርና ቴክኖሎጂ ግብዓቶች ግዥ እና የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ግዥዎችን በሎት በማለየት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢ/በካፋ ዞን የጎባ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ባለ ሶስት ወለል የአስተዳደር ህንፃ ግንባታ ለዚሁ ስራ ከያዘው በጀት ህጋዊ ስራ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት የወረዳው ንብረት ለሆነው ግሬደር ማሽን የሚሆን ጎማ ከአቅራቢዊች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ ኢት/ያ ሕ/ከ/ መ የበደ/ምዕ ኢት/ያ ሕ/ከ/ መ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በሎት1 ፡ የመንግስት አማካሪ ጽ/ቤት G-3 ፣በሎት2 ጪዳ ከተማ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ፣ በሎት 3 ኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በሎት 1 GC/BC ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ ፣ ሎት 2 እና ሎት3 በአካባቢ የተደራጁ ደረጃ 9 ግንባታ ማህበር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል። ለኮንታ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በሎት1 ፡ የመንግስት አማካሪ ጽ/ቤት G-3 ፣በሎት2 ጪዳ ከተማ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ፣ በሎት 3 ኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በሎት 1 GC/BC ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ ፣ ሎት 2 እና ሎት3 በአካባቢ የተደራጁ ደረጃ 9 ግንባታ ማህበር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
2018 የስፖርት ፌስቲቫል ትጥቅ 02
2018 የስፖርት ፌስቲቫል ትጥቅ
የ2018 ዓ.ም የጽዳት እና የተለያዩ ዕቃ ግዥ
ለማስተማርያ ሆስፒታል ኤሌክትሪክ ዕቃ ግዥ
የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ ዕቃ ግዥ
የግንባታ ዕቃዎች ግዥ
በድጋሜ የወጣ የምግብ ቤት ቁሳቁስ ግዥ
የምግብ ቤት ግብዓቶች ግዥ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶችና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም ዶዘር፣ ኤክስካቫተር እና ሮለር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ለዳውሮ ዞን ዛባጋዞ ወረዳ እና ለምዕራብ ኦሞ ዞን ሱሪ ወረዳ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ምገባ አገልግሎት የሚውል ያልተፈጨ በቆሎ ፣ የውጭ ሩዝ ፣ ቦሎቄ ፣ የምግብ ዘይት እና ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
ለማስተማርያ ሆስፒታል የጽዳት ዕቃ ግዥ
ለማስተማርያ ሆስፒታል የጽህፈት መሣርያ ግዥ
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የህትመት ውጤቶች ግዥ ጨረታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የህትመት ሥራ ግዥ B
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግሥት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል መኖ እና ለተቋሙ ሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ፡-