Tender Detail

Tender Details

  • Company ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም
  • Address , Phone: 0910049895
  • Website
  • Deadline29 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው መጠን በዕጣ ይለያያል።
  • opening date2025-12-29 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግሥት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል መኖ እና ለተቋሙ ሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ፡-

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግሥት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል መኖ እና ለተቋሙ ሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ፡-

በሎት 1 እህል እና ፉሩኖ ዱቄት፣

በሎት 2 ባልትና ውጤቶች

በሎት 3 ማገዶ ባህር ዛፍ ግንድላ እንጨት

በሎት 4 የመኪና ኪራይ ለ12 /አሥራ ሁለት/ ተከታታይ ወራት ከጥር 1/2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30/4/2019 ዓ ም ድረስ የሚቀርብ መኖ እና የተቋሙ ሠራተኞች ስርቪስ አገልግሎት የሚውል የመኪና ኪራይ በግልፅ ጨረታ ጋዜጣ አሳውጆ ለመግዛት ይፈልጋል።

ለመወዳደር የምትፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሎ ያለውን መስፈርት በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የዕቃው ዓይነት እና መለያ ዝርዝር የያዘውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን አንስቶ ለ15 /አሥራ አምስት (ሥራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሠነድ የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለመወዳደር የሚያስችል መስፈርቶችን ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል።

1ኛ/ በዘርፉ የታደስ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው/ያላት።

2ኛ -የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት።

3ኛ/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለዉ /ያላት/።

4ኛ/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች።

5ኛ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችል/የሚችል ሲሆን በጨረታ ያለፈው ድርጅት የውል ማስከበሪያ የ1/አንድ/ ዓመት ጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዣ ግዴታ መሆኑን በመገንዘብ ይህ ጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 /አሥራ አምስት/ ሥራ ቀናት ብቻ በደቡብ ምዕራብ ኢት/ያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም በግ/ፋ/ን/አስ/ር ሥራ ሂደት በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በመጨመር መወዳደር የምትችሉ በመሆኑ እየገለጽን ጨረታ የሚዘጋው በ16ኛው የሥራ ቀን ከጧቱ 4፡15 ሳጥን የሚዘጋ ሆኖ በዕለቱ 4፡45 ሰዓት በተቋሙ መሰበሰቢያ አዳራሽ ህጋዊ ተወዳዳሪ ወይም ተወካይ እና የጨረታ ኮሚቴዎች እንዲሁም ከሥራ ሂደት የተወከሉ ታዛቢዎች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ ሰንበት ወይም ሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።

ማሳሰብያ፣ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስያዣ ለሎት-1 ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ለሎት-2 ብር 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ / ለሎት-3 ብር 20,000/ ሃያ ሺህ / ለሎት-4 ብር /15,000/አስራ አምስት ሺህ/ በንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000042585045 ላይ አሰገብቶ ኦርጅናል እስሊፕ ማቅረብ አለበት።

 

  1. የእህል ዓይነቶች ጤፍ፣ነጭ ስንዴ እና በቆሎ የተበጠረው መሆን አለበት።
  2. የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
  3. በጨረታ ያለፉ ግለሰብ /ድርጅት/ የውል ማስከበሪያ የዓመቱን ጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ግዴታ አለበት።
  4. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የወጣውን ጨረታ ያሸነፈው ማንኛውም አካል ለ1 ዓመት ባሸነፈው ዋጋ ማገላገል ግዴታ አለበት።

ሎት-1፤ ሎት 2 እና ሎት-3 ያሸነፈው ድርጅት/ግለሰብ በራሱ ወጪ እስከ ተቋም ግቢ ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት።

ሎት- 1እና ሎት- 2 በየ3 ወራት በቂ የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ገበያ ጥናት መረጃ ተንተርሶ ዋጋ ሊቀነስ ወይም ሊጨምር ይችላል።

  1. ማህበራት ይበረታታሉ።
  2. ሎት- 1እና ሎት- 2 ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት።

ተጨማሪ መረጃ በስስክ ቁጥር 0910049895/0913850031 ጠይቆ መረዳት ይቻላል።

 

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender