በደ/ምዕ/ኢ/በካፋ ዞን የጎባ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ባለ ሶስት ወለል የአስተዳደር ህንፃ ግንባታ ለዚሁ ስራ ከያዘው በጀት ህጋዊ ስራ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢ/በካፋ ዞን የጎባ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢ/በካፋ ዞን የጎባ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ባለ ሶስት ወለል የአስተዳደር ህንፃ ግንባታ ለዚሁ ስራ ከያዘው በጀት ህጋዊ ስራ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት፡-
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው
የተጫራቾች ደረጃ BC 3 ወይም GC -4 እና ከዝያ በላይ የስራ ፍቃድ ማቅረብ የምችል እና ፍቃዱ በከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና በክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ህጋዊ ማስረጃ የተሰጠው መሆኑን የምገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የምችል
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)
- ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ መወዳደር ይችላል፡:
ተጫራቾች የቴክኒካል እና የፋይናንሻል መረጃውን በአንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው።
- አቅራቢዎች ከሞሉ በኋላ የድርጀቱን አድራሻና መለያ የያዘ ማህተም ካላረፈበት ዋጋ አይኖረውም።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዣ በባንክ የተመሰከረ 35,0000 /ሶስት መቶ ሃምሳ ሺ/ ብር ማስያዣ በጎባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በCPO አሰርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የደረጃ ብቃት ማረጋገጫ
- የጨረታ አሸናፊ ድርጅት የፎርማት ቦንድ 10 % ማስያዝ አለበት፡፡
- የጨረታ አይነት ግልፅ
- የጨረታ ዶክመንት ዋጋ 500 /አምስት መቶ ብር/ ሲሆን የጨረታውን ዶክመንት ከጎባ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ዘወትር በሰራ ሰአት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው አየር ላይ የምቆይበት ጊዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 30 ቀን ሲሆን ዓመት በዓል እና ቅዳሜ እሁድን ጨምሮ ሲሆን በ31ኛው ቀን 4፡30 ታሽጎ 5:00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች በዞኑ ስራ ካላቸው ከ70% በላይ ፊዝካል አፈፃፀም ሊኖራቸው ይገባል፡፡
- የተጫራቾች ሁኔታ ከዚህ ቀደም የግንባታ ውለታ ያላቋረጡ መሆኑን እየገለፅን ቀጣይ ሂደቱ በኮንስትራክሽን ህግና ደንብ መሰረት የምቀጥል ይሆናል፡፡
- አሸናፊ ተጫራች 3% TOT ለመቁረጥ ፍቃደኛ መሆን አለበት በጨረታ አከፋፈት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ የጎ/ወ/ፋ//ድ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0917936259/ 0917475888
በደ/ምዕ/ኢ/በካፋ ዞን የጎባ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
