Purchase of CBC hematology analyzer,5-DIFF
የመመረቂያ ባይንደር ግዥ
LOT 35 - EXISTING BUILDING MAINTENANCE WORKS
LOT 37-PROCUREMENT OF MOBILE PHONE
የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፀውን ንብረት በጨረታ አወዳድሮ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ አዟል ። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
BDU-CMHS የጭስ አልባ ምድጃ.....
ለኮድ 4-18158 እና ኮድ 4-24381 ላንድ ክሩዘር መኪና የወንበር ልብስ እና ጌጣጌጥ ግዥ
የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር 30,000 (ሰላሳ ሺ) ኩንታል የተዳመጠ ጥጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም እና ማስተር ግዥ
The Amhara National Regional State Awi zone Ayehu Guagusa woreda Finance Office now invites eligible bidders, who have general construction license Grade-5 GC-5 /or Road construction/RC-5 and above for the construction of the following Kulanti river bridge.
የወረኢሉ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ መሬት ልማት እና አስተዳደር ቡድንና የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ - ሠ በተዘረዘረው መሰረት እንዲሁም በደንብ ቁጥር 103/2004 አንቀጽ 57 ንዑስ አንቀጽ 2 በሊዝ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1/2005 ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎቶች የሚውል ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
ቆሎ;ኩኪስ ;ብስኩት; ተምር; ስኳር ;ቡና; ሻይ ቅጠል እና ቅመም ግዥ/Requisition of kolo &spice/
የፎቶ ኮፒ ቀለም እና ማስታወሻ ደብተር ግዥ/Requistion of photocopy tonner & Note book/
የጽ/መሣሪያዎች ግዥ(የአካል ጉዳት)
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አሳታፊና ቴክ /ሽግግር አንኳር ከንውኖች /2007-2016ዓ. ምመጽሃፍ ትመት ግዥ / Requisition of Printing service/
LOT 069GC human medical supply ለአይን ሕክምና ክፈል የሚውል ግዥ GC//2
ለፕሬዝዳንት ቢሮ ወለል ምንጣፍ አገልግሎት የሚውል የዋጋ ማወዳደሪያ ግዥ 2017
የምግብ ቤት እቃዎች ግዥ
በአብከመ የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ ለጎንደር ትምህርት መሳሪያዎች ክዘናና ስርጭት ማእከል የመኪና መለዋወጫ እቃ ለ2ኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017/18 በጀት ዓመት ለቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ የህዝብ ማመላለሻ ፣ የደረቅ ጭነት ፣ ክሬን እና የመስክ ተሸከርካሪዎችን ለመከራየት እንዲሁም ባለ ግማሽ ሊትር የማዕድን ውሀ /ለአንድ ዓመት የሚቆይ ውል/ መግዛት ይፈልጋል።