የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፀውን ንብረት በጨረታ አወዳድሮ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ አዟል ። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
በአፈፃፀም ውሳኔ ክርክር አስመልክቶ በባሌ ከተማ በጎባ ቢሊሳ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘው የካርታ ቁጥሩ B/M/B0013/2017 62.90 ካሬ የመኖሪያ ቤት ስለሚሸጥ መወዳደር የምትፈልጉ ሰዎች ከዚህ በታች በዝርዝር በተቀመጠው ቀን የጨረታውን ሲፒኦ (CPO) ይዛችሁ በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።
የፍ/ባ/ሙብት ኦርጋኒክ ስጋ ላኪ ድርጅት እና የፍ/ባ/እዳ፤ ሞጆ ቆዳ ፋብሪካ አ.ማ መካከል ያለውን የውሳኔ አፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የተሽከርካሪ ታርጋ ቁጥሩ 3-71421 አአ የሆነ እና ተሽከርካሪ ታርጋ ቁጥር 3-11348 ኢት የሆኑ ተሽከርካሪዎችን ፍርድ ቤቱ በጨረታ እንዲሸጥ ወስኗል። ስለሆነም ተወዳድራቹ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።