በአፈፃፀም ውሳኔ ክርክር አስመልክቶ በባሌ ከተማ በጎባ ቢሊሳ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘው የካርታ ቁጥሩ B/M/B0013/2017 62.90 ካሬ የመኖሪያ ቤት ስለሚሸጥ መወዳደር የምትፈልጉ ሰዎች ከዚህ በታች በዝርዝር በተቀመጠው ቀን የጨረታውን ሲፒኦ (CPO) ይዛችሁ በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።
የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ችሎት
የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለ መብት እነ ወ/ሮ አበባ ተገኝ 2 ሰዎች እና የፍርድ ባለ እዳ ሲንባሞ 5 ሰዎች መካከል ያለው በአፈፃፀም ውሳኔ ክርክር አስመልክቶ በባሌ ከተማ በጎባ ቢሊሳ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት ንብረትነቱ የባለ ዕዳዎች 4 ሰዎች የአቶ መስከረም መላ የሆነ የካርታ ቁጥሩ B/M/B0013/2017 62.90 ካሬ 1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ የሆነ ለ30 ቀን በአየር ላይ ከዋለ በኋላ የጨረታው መነሻ ብር 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በ13/05/2017 ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ሆኖ ስለሚሸጥ መወዳደር የምትፈልጉ ሰዎች ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት 1/4 የጨረታውን ሲፒኦ (CPO) ይዛችሁ በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።
በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍትሐብሔር ችሎት
