Tender Detail

Tender Details

  • Company የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ችሎት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline28 Dec 2024, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

የፍ/ባ/ሙብት ኦርጋኒክ ስጋ ላኪ ድርጅት እና የፍ/ባ/እዳ፤ ሞጆ ቆዳ ፋብሪካ አ.ማ መካከል ያለውን የውሳኔ አፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የተሽከርካሪ ታርጋ ቁጥሩ 3-71421 አአ የሆነ እና ተሽከርካሪ ታርጋ ቁጥር 3-11348 ኢት የሆኑ ተሽከርካሪዎችን ፍርድ ቤቱ በጨረታ እንዲሸጥ ወስኗል። ስለሆነም ተወዳድራቹ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።

የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ችሎት


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የፍ/ባ/ሙብት ኦርጋኒክ ስጋ ላኪ ድርጅት እና

የፍ/ባ/እዳ፤....... ሞጆ ቆዳ ፋብሪካ አ.ማ መካከል ያለውን የውሳኔ አፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የተሽከርካሪ ታርጋ ቁጥሩ 3-71421 አአ የሞተር ቁጥር ITR69627 የሻንሲ ቁጥር MROCW12G7B0020441 ንብረትነቱ የፍ/ባ/እዳ የሆነው የጨረታ መነሻ ዋጋ 848,549.11 (ስምንት መቶ አርባ ስምንት ሺህ አምስት መቶ አርባ ዘጠኝ ብር 11/100) እና ተሽከርካሪ ታርጋ ቁጥር 3-11348 ኢት የሆነ ንብረትነቱ የፍ/ባ/እዳ የሆነውን የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 504,684.32 (አምስት መቶ አራት ሺህ ስድስት መቶ ሰማኒያ አራት ብር 32/100 ) የሆነው በሞጆ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ በ19/04/2017 ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ግልፅ በሆነ ጨረታ ስለሚሸጥ ተወዳድራችሁ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት የጨረታ ዋጋ 1/4ኛ ሲፒኦ ይዛችሁ በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

 

የምስራቅ  ሸዋ  ዞን  ከፍተኛ  ፍርድ  ቤት  የፍትሐብሔር  ችሎት

Save Tender