Tender Detail

Tender Details

  • Company የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ችሎት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline03 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-03 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working

የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፀውን ንብረት በጨረታ አወዳድሮ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ አዟል ። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ችሎት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍርድ ባለ መብት የአዳማ ወረዳ አስተዳደር እና በፍርድ ባለ እዳ HUAYI ሲሚንቶ ፋብሪካ መካከል ያለውን ውሳኔ ማስፈጸም ክርክር አስመልክቶ ተነቅሎ በቀጨማ ቀበሌ አስተዳደር ውስጥ ውስጥ የሚገኘውን የሲሚንቶ ፋብሪካ ብረት በመነሻ ዋጋ ብር 9,957,500 (ዘጠኝ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር) ግልጽ በሆነ ጨረታ በቀን 26/10/2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 7፡00 ሰዓት ድረስ ድረስ ስለሚካሄድ ተወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሰው የጨረታውን መነሻ 1/4 በሲፒኦ በማስያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፍርድ ቤቱ አዟል፡፡

 

የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

Save Tender