Procurement Of Electric Cable /1 /
Procurement of Refreshment (IOT)
procurement of Human medical supply ለሆስፒታል ፋርማሲ ክፍል የሚውል ግዥ
ለወተት ልማት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ቁሳቁስ ግዥ
የልእለ ህክምና ካምፓስ የሞተር ዘይት ግዥ 2017
Procurement Of Stationary ( Community School ) 1
የመጽሐፍ ህትመት አገልግሎት /እቃ/ Book of abstract
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕላንና ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የህክምና መሳሪያ ለአንድ ጊዜ ብቻ እና ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የህክምና መሳሪያ ጥገና እና ለህሙማን የበሰሉ ምግቦችን አቅርቦት ለአንድ ዓመት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አ/ማ ፎቶ ካሜራ እና ተያያዥ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን መንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ በጀት 1ኛ የእንስሳት መድሀኒት እና የህክምና እቃ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈጻም ይፈልጋል፡፡
LOT 40-procuremnt of printer
LOT -39 procurement lap top computer
LOT 38- PROCUREMNT OF LCD PROJECTOR
በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ፕሎፕ ጠጠር ፣ ፕላስቲክ የድንኳን ሸራ ፣ ማስቲካ እና የመኪና ጎማ በግልፅ እንዲሁም ጫማ ፣ ኮስሞቲክስ ፣ POWER CABLE እና Darmaroller 5mm በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለአይን ህክምና እና ማሰልጠኛ ማዕከል አገልግሎት የሚውል ግዥ**
procurement of construction materials (Kalazar project)
ሻይ ቡና መስተንግዶ ለኢንተርፕሩነርሽፕና ቴክኖሎጅ መናበልጸጊያ ዳይሬክቶሬት/ Refreshment for Entrepruner ship &Technology development Directorate/
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች ምግብ ለማቅረብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማቅረብ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ፡፡