በአብከመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያዎች፥ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የጽዳት እቃ፡ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የ2017 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታ ለመወዳደር ይችላል፡፡
Purchase of research chemicals
ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1.የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2. የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ሎት 3. የተዘጋጁ ልብሶች ሎት 4. ቆዳ ጫማ ሎት 5. ፕላስቲከ ቦት ጫማ ሎት 6. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 7. የፈርኒቸር እቃዎች ሎት 8. የመኪና እቃ ሎት 9. የጽዳት እቃ ሎት 10. አነስተኛ ቋሚ እቃ ሎት 11. የስፖርት ትጥቅ ሎት12. ህትመት ሎት13. የመኪና ጎማ ሎት14. የመኪና ዘይትና ቅባት ሎት15. የሞተር ሳይክል ጥገና ሎት16. የኤሌከትሮኒክስ ጥገና ሎት17.የውሃ ከሎሪን ሎት19.የቢሮ መጋረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ለ2018 በጀት አመት የህክምና መሳሪያ ግዥ እና የህንጻ እድሳት፣ የኤሌትሪክና የጀኔተር ጥገና ለአንድ ጊዜ ብቻ እንዲሁም የህክምና መሳሪያ ጥገና እና ለሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ለአንድ ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
lot 42 procurement of car rant
Lot 27 procurement of construction sand and stone
መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አቅርቦት ከአምራች ወይም አቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
procurement of computer & printer (የትሮፒካልና ተላላፊ በሽታዎች ምርምር ማዕከል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል)
Ethio Telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this bid for the procurement of cleaning service
የአብክመ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን የእህል ተባይ ማጥፊያ መድሃኒት ሴልፎስ እና ማላታይን እንዲሁም ለመኪኖች አገልግሎት የሚውል ጂፒኤስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች
Procurement of PAINTS/የቀለም ዕቃዎች ግዥ/
Procurement Of Building maintenance material ( የግንባታ ዕቃዎች )
Procurement Of water supply (የውሀ ዕቃዎች
Lot A Procurement of Radio Studio Equipment
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹን አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
lot 16 procurement of food 3
Lot B ለመኪና ማጠቢያ የሚያገለግሎ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ
Lot C ለጐሚስታ ስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ