procurement of sterilizer ለጨቅላ ህጻናት ስልጠና እና ምርምር አገልግሎት የሚውል
የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ መፈጸም ይፈልጋል።
Procurement of Polo Shirt with pocket /BDU-EMTI/
waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is intended to procure laundry soap manufacturing unit and agriculture tractors.All eligible bidders are invited to submit sealed bids through the LOCAL COMPETITIVEBID (LCB)
የአውቶብስ መኪና ኪራይ አገልግሎት
Software smart net services License
Procurement of Black Safety Shoes /BDU-EMTI/
በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2018 በጀት ዓመት ለሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2 የመኪና ጎማ፣ ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ለከተማው አገልግሎት የሚውል አቅርቦት እንዲገዛለት ባዘዘው ዝርዝር ደብዳቤ መሰረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ጽ/ቤት በላስታ ወረዳ አስተዳደርና ሉትራል አለም አቀፍ ፌዴሬሽን በጋራ የሴቶችና ልጃገረዶች ማቆያ ቤት እንዲገነባላት በጠየቁት መሰረት ሎት 1 ግንባታ ግንባታውን የእጅ ዋጋ ብቻ ሎት 2 /ሎት ሁለት/ ሲሚንቶ እና ሎት 3 ብረታ ብረት ሎት 4 /አራት/ ቡሌኬት ግንባታ ከአሸናፊው ድርጅት አንደኛውን በማድረግ ጨረታውን በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት ግዥን በግልጽ ጨረታ መፈጸም ይፈልጋል።
የሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኢቢሲ ሬኤጀንት እና የተለያዩ የኬሚስትሪ ሬኤጀንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአንድ አመት አቅራቢ መግዛት ይፈልጋል።
የአባይ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ የመስኖና መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ፣ ቀላል እና ከባድ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል።
lot 28 Procurement of EiTEX የጽዳት እቃዎች
የመኪና መለዋዎጫ
Purchase of a laptop computer
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ስራታ ሥልጠና ጽ/ቤት 1ኛ. የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ 2ኛ ሽንት ቤት ግንባታ በዘመሮ ከተማ ውስጥ በአልማ እና በመደበኛ በጀት የመ/ቀ/ዝ/ወ/ት/ጽ/ቤት 1ኛ የአፀደ ሕፃናት ትምህርት ቤት ግንባታ በአልማ በጀት ደረጃ BC/GC 7 እና በላይ ያላቸውን የንግድ ድርጅቶች፡- አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
Procurement Of ID Card (የመታወቂያ ህትመት )
procurement of አዲስ ለተወለዱ ህጻናት ክፍል አገልግልት የሚውል ፖርቱካል ማሞቂያ ማሽን