Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ጽ/ቤት በላስታ ወረዳ አስተዳደርና ሉትራል አለም አቀፍ ፌዴሬሽን በጋራ የሴቶችና ልጃገረዶች ማቆያ ቤት እንዲገነባላት በጠየቁት መሰረት ሎት 1 ግንባታ ግንባታውን የእጅ ዋጋ ብቻ ሎት 2 /ሎት ሁለት/ ሲሚንቶ እና ሎት 3 ብረታ ብረት ሎት 4 /አራት/ ቡሌኬት ግንባታ ከአሸናፊው ድርጅት አንደኛውን በማድረግ ጨረታውን በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት ግዥን በግልጽ ጨረታ መፈጸም ይፈልጋል።

በሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ጽ/ቤት በላስታ ወረዳ አስተዳደርና ሉትራል አለም አቀፍ ፌዴሬሽን በጋራ የሴቶችና ልጃገረዶች ማቆያ ቤት እንዲገነባላት በጠየቁት መሰረት ሎት 1 ግንባታ ግንባታውን የእጅ ዋጋ ብቻ ሎት 2 /ሎት ሁለት/ ሲሚንቶ እና ሎት 3 ብረታ ብረት ሎት 4 /አራት/ ቡሌኬት ግንባታ ከአሸናፊው ድርጅት አንደኛውን በማድረግ ጨረታውን በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት ግዥን በግልጽ ጨረታ መፈጸም ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

  1. በአዲሱ የንግድ አዋጅ መሠረት በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነበር/ ሰርተፍኬት ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ የኢት, ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ 3 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች በሚወዳደሩባቸው ግንባታዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ዋጋ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም ከባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያው ከፖስታው ውስጥ አብሮ መግባት ወይም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ የቤት ግንባታ ለ21 ተከታታይ ቀናት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. የሲሚንቶ የብረታ ብረቱ እና የቡሎኬቱ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. የተጠቀሰው ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም በካላንደር ዝግ ከሆነ ለሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ይተላለፍና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ላስታ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች የመጫረታ ሠነዳቸውን ኮፒና ኦርጃናል በተለያየ ፖስታ በጥንቃቀ በማሸግ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  8. የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  10. የተሞላው ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጨረታው ከተከፈተበት ቀን አንስቶ በሚቆጠር ዝቅተኛ ቀን ከ40 ቀናት በላይ ጸንቶ ይቆያል፡፡
  11. ግንባታው በተገቢው ሁኔታ በፕላኑ መሰረት በሚጠየቀው ጥራት ሰርቶ የሚያስረክብ፡፡
  12. የተጫራቾች ኮንትራክተር የፍቃድ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆነ፡፡
  13. ተጫራቾ ተጨማሪ መረጃ ወይም ማብራሪያ ከፈለጉ በአካል በመቅረብ ወይም ከዚህ በታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች 0333361249 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የላስታ ወረዳ ገንዘብ ት/ጽ/ቤት

 

Save Tender