በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2018 በጀት ዓመት ለሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2 የመኪና ጎማ፣ ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ለከተማው አገልግሎት የሚውል አቅርቦት እንዲገዛለት ባዘዘው ዝርዝር ደብዳቤ መሰረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ/ሂደት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2018 በጀት ዓመት ለሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2 የመኪና ጎማ፣ ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ለከተማው አገልግሎት የሚውል አቅርቦት እንዲገዛለት ባዘዘው ዝርዝር ደብዳቤ መሰረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም የሸ/ከ/አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በዘርፉ የተሰማሩ ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባና የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት TIN ማቅረብ አለባቸው።
- ጠቅላላ ዋጋው ከ200,000.00 /ከሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ተወዳዳሪዎች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1 -2 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለሞሉት/ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ /cpo/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300 ብር በመክፈል ከጽ/ቤታችን ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 26 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን በመሙላት በጽ/ቤቱ የፋይናንስ ክፍል ቢ-ቁ 26 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሀሳብ በፖስታ በማሸግ ዘወትር በስራ ሰዓት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 /አስራ ስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በወጣበት በ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ይከፈታል ።
- የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ ማለትም ቅዳሜና እሁድ እና በዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
- ውድድሩ በጥቅል ወይም በሎት ስልሆነ በከፊል መሙላት አይቻልም።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ሸ/ከ/አስ/ገንዘብ /ፅ/ቤት የግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት
ስልክ ቁጥር:- 0336641336/0336640371
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ/ሂደት
