Procurement of stationary ( (ለሌሽማኒያሲስ ምርምር እና ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ምአከል ክፍል አገልግሎት የሚውል)
የተማሪዎች የመመገሪያ ካርድ (ሚል ካርድ) የህትመት ግዥ (BDU/COBE)
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሆዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራከሸን መምሪያ በሁሉም ክ/ከተሞች ለሚያስራጡ ነባሪ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና እና ኮብልስቶን መንገድ ጥገና ሥራ አስር(10) ሎቶችን በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው በጥቃቅንና አነስተኛ ደረጃ የተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የጥገና እቃዎች ግዥ (ዊዝደም ግቢ)
Workshop Materials /College of Science and Maritime Academy/
የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ (ዊዝደም ግቢ)
Procurement of Electric cable /College of Science and Maritime Academy/
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማቴሪያሎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Black Safety Shoes /BDU-CoS & EMTI/
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት በመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ በደ/ወሎ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለለገሂዳ ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት በወረዳው ስር ለሚገኙ ቀበሌዎች ማለትም አዋተል 02 ቀበሌ ከአራበር እስከ ግሽነት አፋፍ ለሚሠራው የመንገድ ሥራ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ የፀረ ተባይ እና የበሽታ መከላከያ ኬሚካሎች ግዥ 2018 በጀት አመት፣፣
Lot-001 ለተማሪዎችና ተኝተው ለሚታከሙ ህሙመን አገልግሎት የሚውል ጨውና ነጭ አዝሙድ ግዥ
Procrument of CMHS Electric Supplies
የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እና ለደሴ ትም/መሣ/ከዘ/ስርጭት ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት ዕቃ፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ሎት 4 የህንፃ መሣሪያ፣ ሎት 5 የስፖርት ዕቃ፣ ሎት 6 የሙዚቃ መሣሪያ፣ ሎት 7 የመኪና እቃ እና ሎት 8 ቋሚ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር ጠረጴዛ፤ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት፡ - ሎት 1 እስቴሽነሪ ፣ ሎት2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የእንሰሳት መድሀኒትና የህክምና እቃዎች ሎት የተሸከርካሪ ጎማ ሎት 5. የግንባታ እቃዎች ሎት 6. የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣የሞባይል ቀፎ፣ ኮስሞቲከስ፣ጫማ፣አልባሳት፣የመኪና ጎማ፣stebilizer stebilizer voltage regulator skdilayer 3 enthernet swich! smart wifi camera በግልፅ እንዲሁም ሞረድ፣chang pin ባጃጅ፣ የወጥ ቤት እቃ፣ ጃንጥላ፣ ጫማ እና የውሀ ቆጣሪ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Round pipe (CHS), (22 x 1.4 x 6000) mm