የመኪና እቃ
Procurement of Construction of Institute of Technology Building at Kombolcha Campus
procurement of Photocopier
በአብክመ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት ሎት1 እስቴሽነሪ ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽዳት እቃ፣ ሎት 4 የመኪና እቃ፣ ሎት 5 የእንስሳት የህክምና ቁሳቁስ፣ ሎት- 6 የእንስሳት የህክምና መድሀኒት፣ ሎት 7 የተዘጋጀ ሶፋ፣ ሎት 8 የደንብ ልብስ የተዘጋጀ፣ ሎት፡- 9 የደንብ ልብስ ጫማ፣ ሎት 10፡- የመኪና ጎማ ሎት 11፡- የሚሰራ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ሎት 12 የውህ እቃ፣ ሎት 13 ሲሚንቶ እና ሚስማር ቆርቆሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተሸከርካሪ ዕቃዎች መለዋወጫ ግዥ- MOR KOM
በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከመደበኛ ካፒታል በጀት በደዌ ሀረዋ ወረዳ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በኩል ለሚገነቡ የተለያዩ ግንባታዎች ማለትም ሎት 1:- መድኔ ኩኑዮ ቀበሌኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ፣ሎት 2፡- ሀረዋ ትምህርት ቤት አጥር ግንባታ ፣ ሎት 3፡-ቱሉ ቦፋ ትምህርት ቤት ግንባታ፣ ሎት 4፡- ጎቤንሳ ቀበሌ FፐC ግንባታ ፣ ሎት 5- ቱሉ ቦፋ ቀበሌ ቦሶና ጎጥ ምንጭ ከነመስመሩ ከነታንከሩ ቦኖ ግንባታ፣ሎት 6- ጎቤንሳ ቀበሌ ምንጭ ከነ መስመሩ ከነታንከሩ ቦኖ ግንባታ ሎት 7፡-ወጨቃ ቀበሌ ምንጭ በቦታው ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በሎት 1 የግንባታ ማቴሪያል እና በሎት 2 ለመንገድ ሥራ የሚያገለግሉ የማሽነሪዎች ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል፡፡
Procurements of laboratory materials Budget Year 2018 (ለሁለተኛ ጌዜ የወጣ)
Full Motion Universal TV Wall Mount for 55 inch, Flexible/Adjustable arm
CMHS Projector Lamp Model VPL-DX102 /Similar
የጥገና እቃዎች (BiT FMIE)
ለስታርትድ ማተርናል ሄልዝ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል እስቴሽነሪ ግዥ
የተማሪዎች ካፍቴሪያ( ላውንጅ) አገልግሎት ግዥ 2018
lot 60 Procurement of EiTEX የኮንስትራክሽን ማቴሪያል
MOR KOM- የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ
ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች (ፓምፕ፣ ጄኔሬተር እና ተያያዥ እቃዎች፣ እንዲሁም ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ለ ለዙሀሙሲት፣ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ እና ለገዳ እያሱ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሪፍሬሽመንት ግዥ ቢሾፍቱ ከተማ ብቻ