Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ከ/መ/ስ ጽ/ቤት
  • Address በሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0336610688
  • Website
  • Deadline05 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityየሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1%
  • opening date2025-12-05 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ከ/መ/ስ ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2018

 

በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ ቦታ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች መሰረት በማድረግ መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን-

  1. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ በጠጁ ፎቅ ገባ ብሎ ፓፓያ የነበረበት ቦታ ከተፋሰሱ ከላይ በኩል የፕላን ምደባ መኖሪያ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ክፍታ G+0
  2. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ በጠጁ ፎቅ ገባ ብሎ ፓፓያ የነበረበት ቦታ ከተራ ቁጥር 1 ቀጥሎ ወደ ላይ በኩል የፕላን ምደባ መኖሪያ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+0
  3. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ በጠጁ ፎቅ ገባ ብሎ ፓፓያ የነበረበት ቦታ ከተራ ቁጥር 2 ቀጥሎ ወደ ላይ በኩል የፕላን ምደባ መኖሪያ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+0
  4. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ በጠጁ ፎቅ ገባ ብሎ ፓፓያ የነበረበት ቦታ ከተራ ቁጥር 3 ቀጥሎ የፕላን ምደባ መኖሪያ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+0
  5. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ በጠጁ ፎቅ ገባ ብሎ ፓፓያ የነበረበት ቦታ ከተራ ቁጥር 4 ቀጥሎ ፖል ካለበት ጎን የፕላን ምደባ መኖሪያ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+0
  6. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ ቅዳሜ ገበያ እነ ቀለሜ ጌታቸው ከነበሩበት ቦታ /እናትነሽ ሱልጣን ቦታ ጎን / የቦታ ምደባ ንግድ የቦታ ስፋት 374.25 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 4ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+2
  7. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ ቅዳሜ ገበያ እነቀለሜ ጌታቸው ከነበሩበት ቦታ ኮንቲነር ያለበት /ከታደሰ ጎን ያለው/ የቦታ ምደባ ንግድ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 4ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+0
  8. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ እስታዴየም ጀርባ ከእቶ ቃሲም ቦታ ጎን ያለው ቦታ የቦታ ምደባ ቅይጥ፣ የቦታ ስፋት 240 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 4ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+0
  9. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ እስታዴየም ፊት ለፊት በ10 ሜትር መንገድ የቦታ ምደባ ቅይጥ፣ የቦታ ስፋት 226.53 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 4ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+0
  10. በአጣዬ ከተማ 01 ቀበሌ ከኡመሬ ሹሙ ህንጻ ጎን የቦታ ምደባ ንግድ ፣ የቦታ ስፋት 252 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+4
  11. የጨረታ መነሻ ዋጋ በግልጽ ጨረታ ሆኖ በቦታው በሊዝ መነሻ ዋጋ ይሆናል፡፡
  12. ማንኛውም ተጫራች የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  13. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ግለሰብ ወይም ድርጅት የሚፈለግበትን ቅድመ ክፍያ መጠን ማሸነፉ እንደተገለጸለት ወዲያውኑ 20% እና ከዚያ በላይ ቅድሚያ ይከፈላል።
  14. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚቀርበው ገንዘብ ወይም ሌላ የዋስትና ማረጋገጫ ሰነድ ከጠቅላላው ዋጋ ላይ ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሰረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠው ቼክ ወይም ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብቻ አጣዬ ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ፎቶ ኮፒ አድርጎ ማቅረብ ይኖርበታል።
  15. ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር /500/ አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/አገ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፤ የጨረታ ሰነዱ የሚመለሰው በዚሁ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
  16. ተጫራቾች ቦታዎችን ተዘዋውረው በአካል ማየትና መጎብኘት ይችላሉ፡፡
  17. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ጊዜን በተመለከተ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡
  18. የጨረታ ሰነድ የሚዘጋበት ቀን ጨረታው ከወጣበት በ11ኛው ቀን ጠዋት 3:00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ያላቸው በተገኘበት በዚሁ እለት ከጠዋቱ 3፡30 ይከፈታል፡፡
  19. ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  20. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ሲፈልጉ በስልክ ቁጥር 0336610688 /0336610011 ደውለው ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  21. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከ16/03/2018 ዓ.ም እስከ 29/3/2018 ዓ.ም ለ10 ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ከአጣ/ከ/አስ/ከ/መ/ል/አገ/ጽ/ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ መግዛትና ለዚሁ በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
  22. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ከ/መ/ስ ጽ/ቤት

 

Save Tender