በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከመደበኛ ካፒታል በጀት በደዌ ሀረዋ ወረዳ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በኩል ለሚገነቡ የተለያዩ ግንባታዎች ማለትም ሎት 1:- መድኔ ኩኑዮ ቀበሌኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ፣ሎት 2፡- ሀረዋ ትምህርት ቤት አጥር ግንባታ ፣ ሎት 3፡-ቱሉ ቦፋ ትምህርት ቤት ግንባታ፣ ሎት 4፡- ጎቤንሳ ቀበሌ FፐC ግንባታ ፣ ሎት 5- ቱሉ ቦፋ ቀበሌ ቦሶና ጎጥ ምንጭ ከነመስመሩ ከነታንከሩ ቦኖ ግንባታ፣ሎት 6- ጎቤንሳ ቀበሌ ምንጭ ከነ መስመሩ ከነታንከሩ ቦኖ ግንባታ ሎት 7፡-ወጨቃ ቀበሌ ምንጭ በቦታው ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ ማሠራት ይፈልጋል፡፡