በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዊ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
1. ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ለ6 ወራት የሚቆይ
2. በኪሎ ሜትር የሚቀየሩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች
3. ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች ከነካለማደሪያቸው
4. የልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች የጌጣጌጥ /የዲኮር/ ዕቃዎች 6 ወራት የሚቆይ
5. ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባቶችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
6. የተለያዩ ህትመቶች
7. የቢሮ ማሽን እና ከምፒውተር ጥገና
1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፤የቫት ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት፤የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስክርወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ ማለትም በተራ ቁ.1 ለተገለፀው ብር 70,000.00 /ሰባ ሺህ ብር/በተ.ቁ.2 ለተገለፀው ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በተራ.ቁ 3 ለተገለፀው ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በተራ.ቁ. 4 ለተገለፀው ብር5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ በተራ.ቁ.5 ለተገለጸው ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በተራ.ቁ. 6 ለተገለፀው ብር 3,000.00 /ሶስት ሺህ ብር/በተራ.ቁ. 7 ለተገለፀው ብር 3,000.00 /ሶስት ሺህ ብርበባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይንም በገቢ መቀበያ ደረሰኝ በደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም ከዋናው /orignal እና ኮፒወን ጋር የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ እና የተጫራቾች መመሪያ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 7/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 15ኛው ቀን ማለትም 21/11/2018 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋና እና ቅጂ orignal and copy/ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ታትሞ ከወጣበት ቀን ከ22/11/2018 ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ማለትም እስከ 22/11/2018 ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን
ከጠዋቱ 4፡01 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሠዓት በግልጽ ይከፈታል:: የመከፈቻ ዕለቱ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይበተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
6.ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ጨረታውን በጠቅላላ ድምር ዋጋ ውጤት የሚያወዳድር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
7.የጨረታ ውጤት ለአሸናፊ ድርጅቶች በአድራሻ ለተሸናፊዎች ደግሞ በግልባጭ በደብዳቤና በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
8.ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
9.ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 0956695575/0911596161/0913080626/0913212411
በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
