Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዊ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address የደዊ ሀረዋ ወረዳ ፣ ኦሮሚያ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0956695575
  • Website
  • Deadline09 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-12-09 00:00:00
  • Categories Construction Works

በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከመደበኛ ካፒታል በጀት በደዌ ሀረዋ ወረዳ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በኩል ለሚገነቡ የተለያዩ ግንባታዎች ማለትም ሎት 1:- መድኔ ኩኑዮ ቀበሌኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ፣ሎት 2፡- ሀረዋ ትምህርት ቤት አጥር ግንባታ ፣ ሎት 3፡-ቱሉ ቦፋ ትምህርት ቤት ግንባታ፣ ሎት 4፡- ጎቤንሳ ቀበሌ FፐC ግንባታ ፣ ሎት 5- ቱሉ ቦፋ ቀበሌ ቦሶና ጎጥ ምንጭ ከነመስመሩ ከነታንከሩ ቦኖ ግንባታ፣ሎት 6- ጎቤንሳ ቀበሌ ምንጭ ከነ መስመሩ ከነታንከሩ ቦኖ ግንባታ ሎት 7፡-ወጨቃ ቀበሌ ምንጭ በቦታው ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዊ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከመደበኛ ካፒታል በጀት በደዌ ሀረዋ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በኩል ለሚገነቡ የተለያዩ ግንባታዎች ማለትም ሎት 1:- መድኔ ኩኑዮ ቀበሌኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ፣ሎት 2፡- ሀረዋ ትምህርት ቤት አጥር ግንባታ ፣ ሎት 3፡-ቱሉ ቦፋ ትምህርት ቤት ግንባታ፣ ሎት 4፡- ጎቤንሳ ቀበሌ FፐC ግንባታ ፣ ሎት 5- ቱሉ ቦፋ ቀበሌ ቦሶና ጎጥ ምንጭ ከነመስመሩ ከነታንከሩ ቦኖ ግንባታ፣ሎት 6- ጎቤንሳ ቀበሌ ምንጭ ከነ መስመሩ ከነታንከሩ ቦኖ ግንባታ ሎት 7፡-ወጨቃ ቀበሌ ምንጭ በቦታው ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ፦

1. ለሥራው በእያንዳንዱ ከላይ በተጠየቀው ዘርፍ/ሎት ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ለሥራው የምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው፤ ለእያንዳንዱ ሎት የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከሁለት መቶ ሺ /200 ሺህ /ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣የብቃት ማረጋገጫ ያለውና የግብርከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ያላቸው::

2. የጨረታውን ሰነድ ከደ/ሀ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7/ሰባት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር /300/ ሶስት መቶ /ብር/በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

3.ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብከመ በደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሀያ ሁለት /22/ቀን ከጠዋቱ እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4. ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡02 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ በዚህ በጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተካተቱ ደንብና መመሪያዎች በጨረታ መመሪያው ላይ ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል፡፡ ስለዚህ የጨረታ ሰነድ ሲገዙ ከነ ጨረታ መመሪያ መግዛት ግዴታ ነው፡፡

5. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1፡-ሃምሳ ሺህ ብር(50,000)፣ለሎት2፡-ሰላሳ ሺህ ብር(30,000) )፣ለሎት 3፡-አርባ ሺህ ብር(40,000) ፣ለሎት 4፡-ሃምሳ ሺህ ብር(50,000) ፣ለሎት 5፡-ሰላሳ ሺህ ብር(30,000) ፣ለሎት 6፡-ሰላሳ ሺህ ብር (30,000) እና ለሎት 7፡-ሰላሳ ሺህ ብር(30,000) በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ መሂ አንድ(1) ገቢ በማድረግ ወይንም በባከ ትእዛዝ CPO/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና /uncondition bank guarantee/ ማስያዝ አለባቸው::

6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃለይ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% (አስር ፐርሰንት)በጥሬ ገንዘብ ወይንም ባንከ ትእዛዝ/CPO/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና /uncondition bank guarantee/ ማስያዝ አለባቸው::

7.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡እንዲሁም ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን፣ፊርማቸውን፣እንዲሁም ሙሉ አድራሻቸውን መግለጽ እና ማህተም መምታት አለባቸው፡፡

8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ፤ከ/ደ/ሀ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግንባርበመቅረብ ወይንም በስልከ ቁጥር 0956695575/0911596161/095304760 4/ 0920405661/ 0913080626/ 0913212411/ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

9. የጨረታው መከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ ቀጥሎ ባላው የሥራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይ ሰአት በግልጽ ይከፈታል፡፡

በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዊ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender