እስክርቢቶ
Procurement of CMHS Stashenry
Procurement of Labratory Chemicals/BDU-Sceince College and Maritime Academy/
Alcohol drink
ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ለአዲአርቃይ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የግራቨል እና ሳንድ ፊልተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Procurement of Laryngoscope (ለአዋቂዎች ጽኑ ህሙማን ክፍል አገልግሎት የሚውል)
CMHS Procument of Central Register A4 100 pages
X-ray machine and C-arm Fluoroscopy Machine የጨረር ደህንነት በመፈተሽ ማረጋገጥ እና የማማከር አገልግሎት ግዥ
ለሌሽማኒያሲስ ምርምር እና ሕክምና ማዕከል አግልግሎት የሚውል የመኪና እቃ ግዥ/////
lot 74 Procurement of EiTEX የኮንስትራክሽን ማቴሪያል
የግንባታ እና የውሃ እቃዎች ግዥ
የደብረ ማርቆስ /ከ/ወ/ፍ/ቤ በአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 02 ሰፈር 2 የቤት ቁጥር 455 የሆነ በ500 ካ/ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ መኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ አዟል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የከሚሴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ ም ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የህንጻ መሳሪያ እቃዎች፣ የግብርና እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለሁሉም ባለበጀት መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘርዘሩትን ዕቃዎች ሎት1፡- የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት2፡- ጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት3፡- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት4፡- ፈርኒቸር፣ ሎት5፡- የመኪና ስፔር እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመኪና ሞተር ዘይት እና ግሪስ ግዥ
የተለያዩ ቀለሞች ግዥ 3 /BDU- Science College and Maritime Academy
የተለያዩ ቀለሞች ግዥ /BDU- Science College and Maritime Academy
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የከላላ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ጀነሬተር እና ኬብሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።