Tender Detail

Tender Details

  • Company ደብረ ማርቆስ /ከ/ወ/ፍ/ቤ
  • Address ደብረ ማርቆስ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline17 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityመነሻ ዋጋውን 25%
  • opening date2026-01-17 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የደብረ ማርቆስ /ከ/ወ/ፍ/ቤ በአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 02 ሰፈር 2 የቤት ቁጥር 455 የሆነ በ500 ካ/ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ መኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ አዟል።

ደብረ ማርቆስ /ከ/ወ/ፍ/ቤ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አፈ ከሳሽ እነ ዳንኤል አምበሉ አፈ/ተከሳሽ እነ ዮሐንስ መስፍን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ ስም በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 02 ሰፈር 2 የቤት ቁጥር 455 የሆነ በ500 ካ/ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ መኖሪያ ቤት ካርታና ፕላን ያልተሰራለት አዋሳኙ በምስራቅ ወ/ሮ ምንትዋብ ብዙነህ ፣ በምዕራብ ወ/ሮ የሻለም ልመንህ፣ መንገድ፣ ደቡብ ታሪኩ ወርቅነህ የሚያዋስኑት የመኖሪያ ቤት ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,167,875 /አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ አምስት ብር/ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከሚወጣበት ቀን ከታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር በአየር ላይ ውሎ ጨረታው ጥር 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል፡፡

ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በመጀመሪያ ደረጃ ጨረታ መነሻ ዋጋውን 25% በCPO አስይዘው ያስያዙበትን ደረሰኝ ወይም /ሪሲት/ ለሀራጅ ባይ በእለቱ በማስያዝ መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ አሸናፊ መሆኑ እንደታወቀለት ደግሞ የሽያጩን ጠቅላላ ገንዘብ 75% የማስያዝ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን ካላስያዙ ግን ለጨረታ ማስፈፀሚያ የወጡ ልዩ ልዩ ወጭዎች ተቀንሶ ቀሪው ለመንግስት ገቢ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ደ/ማ/ከ/ወ/ፍ/ቤ

 

Save Tender