የሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ቀለብ እህልና ጥራጥሬ፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ ጽህፈት መሳርያ እና የሥልጠና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በተፈጥሮ አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የእርዳታ ግብአት ግዥ
በማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል lot one እስቴሽነሪ፣ lot two የሞተር ጎማ lot three የጽዳት እቃዎች፣ lot four ደረጃውን የጠበቀ የቤት ክዳን ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ የመገናኛ መሣሪያ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ መዋቢያና የንጽሕና መጠበቂያ፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ምግብ ነክ ዕቃዎች በግልጽና ሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሕንፃ መሣሪያ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሬች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ የቢሮ የጽሕፈት መሳሪያዎች እና የሥልጠና መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፤ ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በቦዲቲ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት 2013 ዓ/ም 2014 ዓ/ም፥ 2015 ዓ/ም፣ 2016 ዓ.ም እና 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሣብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ በ2018 በጀት ለስፖርት ክለብ የተለያዩ የውድድርና የልምምድ ትጥቆችንና ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
LOT – 23 – Procurement of 2018 Budget Year Student Food Raw Materials (ስኳር ለሳዉላ ካምፓስ) 1ኛ ዙር *
LOT – 22 – Procurement of 2018 Budget Year Student Food Raw Materials (ስኳር ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች) 1ኛ ዙር *
LOT – 21 – Procurement of 2018 Budget Year Student Food Raw Materials (የማገዶ እንጨት ለሳዉላ ካምፓስ) 1ኛ ዙር *
LOT – 20 – Procurement of 2018 Budget Year Student Food Raw Materials (የማገዶ እንጨት ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች) 1ኛ ዙር *
LOT – 19 – Procurement of 2018 Budget Year Student Food Raw Materials (የምግብ ዘይት ለሳዉላ ካምፓስ) 1ኛ *
LOT – 18 – Procurement of 2018 Budget Year Student Food Raw Materials (የምግብ ዘይት ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች) 1ኛ ዙር *
LOT – 17 – Procurement of 2018 Budget Year Student Food Raw Materials (ቀይ ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩርት ለሳዉላ ካምፓስ) 1ኛ ዙር *
LOT – 16 – Procurement of 2018 Budget Year Student Food Raw Materials (ቀይ ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩርት ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች) 1ኛ ዙር *
14 – Procurement of 2018 Budget Year Student Food Raw Materials (ዳቦ 120 ግራም ለሳዉላ ካምፓስ) 1ኛ ዙር **