ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት
በድጋሚ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት
ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሐዋሳ ዋናው ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በኦንላይን www.merkato. com;www.afroteneder.com and www.extratender.com መግዛት ይችላሉ።
|
የሥራው አይነት |
የሥራው ቦታ |
የጨረታው መለያ ቁጥር |
ጨረታው የሚጀምርበት ቀን |
ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
የመኪና ኪራይ አገልግሎት |
ሀዋሳ ሪጀን ጽ/ቤት |
4274532 |
ሐምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 2፡30 ሰዓት |
15 ቀን |
ነሐሴ 01 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት |
ነሐሴ 01 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
30,000.00 |
መስፈርቶች-
- የጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 (ሠላሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- በገቢዎች አስተዳደር ባለሥልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕቴከኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም
ደቡብ ሪጅን
