በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሕንፃ መሣሪያ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- የሕንፃ መሣሪያ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ስለሆነም ተጫራቾች፡-
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ዋስትና 30000 /ሰላሳ ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ የሚችሉ
- የምዝገባ ሰርተፍኬት ምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ ሲሆን የጨረታ ሠነዱን በሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሠነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና 01 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ በወረዳው ፋይናንስ/ ንስ/ጽ/ቤት በተዘጋጀዉ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥን በዚሁ ዕለት ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ማሳሰቢያ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ 0462370081/80 0916554627 / 0964140527
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
