ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር SR/SS/005/2025
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከሐምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ በonline via www.2merkato.com, www.Extatender.com and www.afrotender.com እና ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግኘት ይቻላል።
|
ተ.ቁ |
የእቃው ቦታ |
የጨረታ መለያ ቁጥር |
ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
1 |
ኩየራ ቴሌ ግቢ |
SR/SS/005/25 |
ከሐምሌ 14 አስከ ሐምሌ 29 ቀን 2017 |
ሐምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 6፡00 |
ሐምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 |
20,000.00
|
መስፈርቶች:-
- የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም
