ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚዉል ፍራሽ (Mattress) እና ትራስ (pillow) ጥራቱን የጠበቀ /2//1
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ሆሳዕና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከመደበኛ ከካፒታል እና ከውስጥ ገቢ በ2018 በጀት ዓመት ላይ የሥልጠና ዕቃ መግዛት ይፈልጋል።
በሀዲያ ዞን የአመካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳችን መ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ ለመግዛት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Purchase Requisition of ለአባያ ካምፓስ ሲሚንቶ ግዥ
Code -4-22924 TOYTA HYLAXE ABADULA//
በማ/ኢ/ከልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተፈቀደው መደበኛና ካፒታል በጀት በወረዳችን የሚገኙ አጠቃላይ ሴከተር መ/ቤቶች እና የቋንጤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2018 ዓ.ም የውድድር ዘመን ተጫዋቾችን በሆቴል ለመመገብ እና የስፖርት ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመገልገል እና ለመግዛት ይፈልጋል።
የመኪና ቻርጀር ዕቃዎች ግዥ1
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችና አገልግሎት ለ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
TYRE TUB LESS-225/70R16 Code -4-16629ET MITS BUSHE //**
ለፋይናስ ማዕከል CHASS NO JNITCS6120S42087 Model TVTSLAFY61NRG4066Z Code -4-13246ET NISSAN PATROL /1/
የፊትና የኃላ ቴስቲኒ/mmm/2 CHASS NO JNITCS6120S42087 Model TVTSLAFY61NRG4066Z Code -4-13246ET NISSAN PATROL
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዢ ሎት 1፡- የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 2፡- የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 3፡- የጭነት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ቦይለር ባለ 2 ለትር ጥራቱን የጠበቀ /ለሦስቱም / ፕሬዝዳንት
Procurement of የኮፕ ማሽን ቀለም /ቶነር/ SHARP MX-M5050
Procurement of Decor for Code 4- 14895 Et Car --
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 01 የጽ/መሳሪያ፣ በሎት 02 የጽዳት ዕቃዎች፣ በሎት 03 የህትመት አገልግሎት፣ በሎት 04 ሞተር ሳይክል እንዲሁም በሎት 05 ለስልጠና የሚሆን ሻይ ቡና እንዲሁም በሎት 06 ጄኔሬተር ግዥ ፤ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በደቡብ ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ከደን ሽያጭ በተገኘ ገንዘብ በጋርዱላ ደን ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማስከፈት የግሬደር ጎማ ግዥ እና የዶዘር ማሸን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡