በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 01 የጽ/መሳሪያ፣ በሎት 02 የጽዳት ዕቃዎች፣ በሎት 03 የህትመት አገልግሎት፣ በሎት 04 ሞተር ሳይክል እንዲሁም በሎት 05 ለስልጠና የሚሆን ሻይ ቡና እንዲሁም በሎት 06 ጄኔሬተር ግዥ ፤ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢትዮጵያ ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይናንስና ኢኮ/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ፡፡
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣
- ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፣
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች በ2017 ዓ/ም የሰሩበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በአካውንት ቁጥር 1000705880682 በማስያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ይቻላል።
- በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ። የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድ ኦሪጅናል ቴክኒካልና ፋይናንሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ጋር ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፡፡
- የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 02፣03፣05፣06 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ሎት 01 55,000 /ሀምሳ አምስት ሺህ ብር/ ሎት 04፡ 40,000 /አርባ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ይሆናል ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-331- 0807/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በደ/ምዕ/ኢትዮጵያ ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይናንስና ኢኮ/ጽ/ቤት