Tender Detail

Tender Details


በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ግልፅ የጨረታ ቁጥር 001/11/2017

 

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች
  2. ሎት 2 የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች
  3. ሎት 3 የደንብ ልብስ
  4. ሎት 4 የጽዳት እቃዎች
  5. ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች -

  1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር በመክፈል ፍቃድ ያሳደሳችሁ
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ፣ በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ከጠቅላላ ገንዘብ ለሎት 1 ብር 50,000 /ሃምሳ ሺ ብር/ ለሎት 2 ብር 50,000 /ሃምሳ ሺ ብር/ ሎት 3 ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ሎት 4 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ሎት 5 ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ጋራንት በእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው።
  5. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸው እቃዎች የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት መጋዘን ድረስ አጠቃለው በአንድ ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከእኖር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 መውሰድ ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውላጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንከ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል መፈፀም አለባቸው።
  8. ተጫራቾች በጨረታው ማሸነፋቸውን ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ውል ማስከበሪያ አሰርቶ ውል ካልፈፀሙ መስሪያ ቤቱ የጨረታው ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከ 12/12/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 3/13/2017 እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  10. ጨረታው በዚህ እለት ከቀኑ 8፡10 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገርግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት ጨረታው ከመከፈት አያስተጓጉለውም።
  11. የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 /ስልሳ/ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 0910106716 ወይም 0928011748 ይደውሉ።

 

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

ጉንችሬ

 

Save Tender