በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቡርጂ ዞን ሶ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት 1ኛ ደረጃቸው GC ወይም WWC -8 እና በላይ ያላቸውን ለሹሌ መፀዳጃ ቤት እና 2ኛ. ሶያማ ከተማ ለሚገነባው ሼድ ግንባታ ደግሞ ደረጃቸው GC ወይም WWC -9 እና በላይ የሆናቸውን ተጫራቾችን በመጋበዝ ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
Procurement of የደረት ባጅ ዲዛይንና ህትመት ባለሙሉ ቀለም 9.5 X 6 size በማይካ የሚሰራ የዩኒቨርሲቲዉ ሎጎ፤የሠራተኛዉ ስም፤ ፎቶ፤የሥራ ክፍልና የሥራ ድርሻ ያለበት፤ማንጠልጠያዉ 2 ሳ.ሜ ስፋት ያለዉ ሆኖ የዩኒቨርሲቲዉ ስም የሚታተምበት በሚቀርበዉ ናሙና (Sample) መሰረት የሚሰራ (በድጋሚ)
የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪ (መኪናዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/ መንግስት የሸካ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኤሌከትሮኒከስ፣ የፈርኒቸርና ሞተር ሳይክል ግዥዎችን ለመፈጸም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶችን ለጨረታ ይጋብዛል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለግሬደር - አገልግሎት የሚውል ባለ ሽቦ ጎማ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ወላይታ ልማት ማህበር ሎት-1 በድጋሚ አጠቃላይ የማህበሩን መዋቅራዊ አደረጃጀት በሕጋዊ አማካሪ ድርጅት ለማስጠናት እና ሎት-2 በቀድሞ አበላ አባያ እርሻ ልማት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ያሉትን የተለያዩ አይነት ከአገልግሎት ዉጭ የሆኑ ተሸከሪካሪ አካላት ብረታብረቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት እቃዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮድ- 4- 16678 የመኪና መለዋወጫ
ለ3ኛ ግዜ የወጣ ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ //32
ሎት-13 ለመማሪያ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች
አሸዋ ግዥ
በድጋሚ የወጣ Developer ግዥ///
የወሊሶ ከተማ /ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት በወሊሶ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የወሊሶ ከተማ እስታድዮም ጥገና ሥራን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ ቁጥር 157/2002 እና የግዥ አፈጻጸም መመሪያን በመከተል በግልፅ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ ኢ/ል/ጽ/ቤት በሮድ ፈንድ በጀት የሚ/እ/ከ/ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሠራው • ሎት 3 ዲች ጥገና በቁጥር 4 አጠቃላይ 0.66 ኪ/ሚ ፣ • ሎት 4 ኮብልስቶን ጥገና በቁጥር 2 0.245 ኪ/ሜ ፣ በግንባታ ሥራ የተደራጁ ማህበራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር/ ይዞታ ውስጥ የሚገኙ የደን ውጤቶች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ ገዥዎችን አወዳድሮ ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሚ/አ/ከ/አስ/ር ዋና ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በባለቤትነት ለሚያሰራው ለመንገድ ዳር መብራት ጥገና አገ/ት የሚሆኑ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት አገ/ት በመስጠት ላይ የሚገኝ ሎት 1፡- ሞዴል XMG GR-225 የግሬደር ማሽን ሎት 2፡-ሞዴል XCMG የሆነ ሎደር ማሽን መለዋወጫ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሚአ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሮድ ፈንድ በጀት የሚአከ ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው • ሎት 1 ካልቨርት እና ዲች ጥገና ስራ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC ተቋራጮችን • ሎት 2 ካልቨርት እና የጠጠር መንገድ ጥገና ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆነ GCRC/ ለሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Procurement of Modern Musical Instrument and Sound System Instrument Materials lot 2( Re-Advertised )