Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/ መንግስት የሸካ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
  • Address የሸካ ዞን ፣ ደቡብ፣ኢትዮጲያ, Phone: 09-17-02-76-73
  • Website
  • Deadline17 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security5,000.00
  • opening date2025-11-17 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Furniture , Electronics Materials

የደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/ መንግስት የሸካ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኤሌከትሮኒከስ፣ የፈርኒቸርና ሞተር ሳይክል ግዥዎችን ለመፈጸም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶችን ለጨረታ ይጋብዛል፡፡

የደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/ መንግስት የሸካ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/ መንግስት የሸካ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኤሌከትሮኒከስ፣ የፈርኒቸርና ሞተር ሳይክል ግዥዎችን ለመፈጸም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶችን ለጨረታ ይጋብዛል፡፡

በዚሁ መሠረት፡- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በዘርፉ ፈቃዳቸውን ያሳደሱና በአገልግሎት አቅራቢ ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ድርጅቶችን ይጋብዛል፡፡

1. የተዘረዘሩ መስፈርቶች ካሟሉት መካከል ጥረቱን የጠበቀ እና ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበውን በመምረጥ አሸናፊ ይለያል፡፡

2. ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለı5 /አስራ አምስት/ተከታታይ የስራ ቀናት ሆኖ በቀጣዩ የሥራ ቀን ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/በተገኙበት ሠነዱ በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ በ4፡30 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከሸካ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 9 በአካል/ በወኪሎቻቸው አማካይነት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከማንኛውም በባንክ የተረጋገጠ CPO /በጥሬ ብር/ለእያንዳንዱ 5,000 /አምስት ሺህ/ ብር ሆኖ ማስያዝ አለባቸው::

5. ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበት ሰነድ አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒውን በመለየት በማሸግ እንዲሁም የድርጀቱን ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

6. አሸናፊ ድርጅት መ/ቤቱ በሚፈልገውን የጥራት ደረጃ የጠበቀና በእስፔስፊኬሽን መሠረት ካላቀረበ በመንግስት ህግና ደንብ መሰረት መ/ቤቱ በህግ እንዲጠየቅ ይደረጋል፡፡

7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

8. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን-09-17-02-76-73 እና 09-45-65-08-96 ላይ ደደውሉ፡፡

የደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መንግስት የሸካ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት

Save Tender