Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address ደቡብ ኦሞ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 928767104
  • Website
  • Deadline14 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-11-14 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Spare Parts , Electronics Materials , Vehicle Spare Parts

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት

  • ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
  • ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • ሎት 3. የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር
  • ሎት 4. የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች

በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በሁሉም መስኮች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የ2018 ዓ.ም ፍቃድ ያሳደሱ፡፡
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN number) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፍኬት (VAT) ማስረጃ እንዲሁም ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የንግድ የምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% በህግ ከታወቀ ባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታውቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ከደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 1 ቀርቦ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሰነድ በ16ኛው /አስራ ስድስተኛው/ የሥራ ቀን ከሆነ ብቻ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30 ሰነዱን ኦንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በ16ኛው ቀን የስራ ቀን ከሆነ ብቻ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  8. ጨረታው በዚያው ቀን 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው ሲከፈት የተጫቾራች ያለመሟላት የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡ ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ኦርጅናል ዶክመንቶቻቸውን ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር +251 928767104 ወይም +251 9-16855531

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

Save Tender