Developer &Toner ግዥ*
አሸዋ ግዥ***
Procurement of Scraping Machine Materials foe SIFA JOB FEET PROJECT (SIFA 1 -1 )
ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች አገልግሎት ለተማሪዎች ምግብ መሸፈኛ የሚሆን ስቲክ /A/T
በደ/ም/አ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት በተያዘው ካፒታል በጀት ዶማ ቀበሌ የግብይት በረት ግልጽ ጨረታ ወጥቶ እንዲገነባ በደብዳቤ ቁጥር 1915/07/2018 በቀን 07/02/2018 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ በጠየቁት መሰረት መ/ቤታችን በሙያው ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ክ/መ/ኮሬ ዞን የጎርካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለጎርካ ወረዳ ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽፈት መሳሪያ እና ለሎች አላቂ ዕቃ ሎት 1 የፖሊስ ደንብ ልብስ ፍራሽ እና አንሶላ ሎት 2 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የእንጀራ ጋጋሪ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት ግዥ###
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለበጀት ዓመቱ የሚሆን እስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ማስዋቢያ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ቆጎታ ወረዳ ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያ ብር 10,000 /አስር ሺህ/፣ የህንጻ መሳሪያ፣ የውሃ ዕቃዎች ብር 40,000 /አርባ ሺህ/ እና አጠቃላይ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ብር 10,000 /አስር ሺህ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ የጽዳት እቃዎችንና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች፣ የጄነሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በዲላ ከተማ አስተዳደር የፋይናንስ መምሪያ በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለመንግስታዊ አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች፣ የፈርኒቸር፣ የጄነሬተር ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ዱራሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ አገልግሎት የማይሰጡ ቋሚ ንብረቶች በማሰባሰብ በተደራጀ መልኩ በግልጽ ጨረታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡
የአይሲቲ ዕቃዎች ግዥ ጫሞ ካምፓስ 027
የእንስሳት መድሀኒትና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ-2018
በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር የማዘጋጃ ቤት የዶዘር ማሸን መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም እና ጥገና ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከፕላን ኢንተርናሽናል ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ እርሳስ እና ደስታ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Sound System Instruments Materials lot 3(Re-Advertised )****
በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጊንር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ3 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል