Bero Woreda Water, Mining and Energy Office invite sealed bids from eligible bidders for the procurement of works mentioned below.
ኮድ 4-16521 ቲዮታ ሀይሉክስ ዲፎርዲ መኪና ጥገና//
የውሃ ዕቃዎች ግዥ ጥራት ያለው(በናሙናው መሰረት )ጫሞ ሎት 28
Standing Oven እና Washing Machine ግዥ
ለዶሮ ቤት የሚዉሉ ዕቃ ግዥ
Lot - 15 የማህተምና ቲተር ህትመቶች
ሎት-16 የስማርት ቴሌቪዥን ግዥ
Purchase Requisition of AMIT/AWTI ለካፍቴሪያ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የጽዳት ዕቃዎች ግዥ // 33
Purchase Requisition of sport materials (N/S Campus)# ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2018 ዓ/ም በይ/ፌ ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመኪና ክራይ ግዥ 2018(1)
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ 2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጎፋ ዞን የቡልቂ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቡልቂ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት የቢሮ ግንባታ እና ግንባታ ሥራ ህጋዊ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ካለፈው ተጫራች ጋር ጠንከር ያለ ውል በመግባት ለማስገንባት ይፈልጋል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል የገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ከ/መንግሥት በጎፋ ዞን ጋልማ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጋልማ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ በ2018ዓ.ም በተያዘ በጀት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው የመጀመሪያ ዙር ያልተሳኩ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም ሎት-1 የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ ሎት-2 የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ሎት-3 የተለያዩ አዲስ ሞቴር ሳይክል ባለሁለት እግር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot-15 አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ
Purchase Requisittion of ጥራቱን የጠበቀ 1ኛ ደርጃ የስፖርት ትጥቅና ዕቃዎች ግዥ(ነጭ ሳር ካምፓስ)
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የስንዴ ዱቄት እና ለዕርባታ ማዕከል የሚውል ለወተት ላሞች የሚሆም በፋብሪካ የተመረተ ምጥን መኖ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሌቃ ዱላቻ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው መንገድና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት በወረዳው ካፒታል በጀት መንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት የሚውሉ የግራደር፣ የኤክስካቫተር፣ ሮለር፣ ሲኖ ትራክ እና ሻወር ትራክ ማሽኖችን በኪራይ ለመቅጠር ይፈልጋል።