የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የስንዴ ዱቄት እና ለዕርባታ ማዕከል የሚውል ለወተት ላሞች የሚሆም በፋብሪካ የተመረተ ምጥን መኖ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር፡- ብ.ግ.ጨ.ወሶዩ-002/18
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የስንዴ ዱቄት እና ለዕርባታ ማዕከል የሚውል ለወተት ላሞች የሚሆም በፋብሪካ የተመረተ ምጥን መኖ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የዕቃዎች ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን ብር 500,000.00
ምድብ -1 የስንዴ ዱቄት ምድብ 2 ለወተት ላሞች የሚሆን ምጥን መኖ በፋብሪካ የተዘጋጀ 200,000.00
በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
- በሚወዳደርበት ዘርፍ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት መረጃ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ፤ የግብር ከፋይ መለያ TIN ሰርተፊኬት፣ የሚወዳደሩበት ጨረታ በየምድቡና በየዘርፉ ያላቸውን ሰነዶች ኮፒውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ በየምድቡና በየንግድ ዘርፍ ያላቸውን ሰነዶች ኮፒውንና እንዲሁም ድርጅቱ ባዘጋጀው ጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ በመሙላት ኦርጅናሉንና ኮፒውን በየምድቡ ለየብቻ በፖስታ እሽጎ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተመሰከረ የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO በሚወዳደሩበት ምድብ በተጠየቀው ገንዘብ መጠን ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከአንድ ምድብ በላይ የሚወዳደር ተጫራች በሚወዳደርበት ምድብ ብዛት CPO /የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
- ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢት/ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000585662716 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት ስም ለእያንዳንዱ ምድብ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ኦርጅናል የባንክ ስሊፕ ይዘው በመምጣት ከድርጅቱ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግተው በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሬጅስትራር ሕንፃ 2ኛ ፎቅ በድርጅቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ሁሉም ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO/ ባንክ ጋራንቲ/ የሚመለስላቸው አሸናፊ ድርጅቶች ውሉን ሲፈራረሙና የውል ማስከበሪያ 10% CPO ሲያሲይዙ ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916461170/0902140000
ማሳሰቢያ፡- የጨረታ ሠነዱን ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ መግዛት ይችላሉ፡፡
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት
