የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ-2018(1)
የስፖርት ሳይንስ ማስተማሪያና እስፖርት መገልገያ ቁሳቁስ ግዥ
Lot- 29 ለምርምር ክፍል አገልግሎት የሚውል የፕርንተር ቀለም እና ዲራም ግዥ
የደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2018 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Lot-28 የመኪና ፕሮቶኮል ዕቃዎች ግዥ ኮድ 4-15221 ኢት ሃርድ ቶፕ መኪና
ሎት -29 ለምርምር ሥራ አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች
LOT-38-Procurement of Medical supply and Dermatologic Medicine for AMU-TCSH
Name: LOT 35 - Procurement of Construction of foundations for wastewater treatment plant & potable water treatment and construction of oxygen gas and incinerator rooms
ለሳውላ ካምፓስ የማገዶ እንጨት++
በአዲሱ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ማቴሪያሎችን በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስትሪፕ ዲም ላይት Type Three ወፍራሙ አንዱ ጥቅል 100 ሜትር ርዝመት ያለዉ ሆኖ ለመንገድ አገልግሎት የሚዉል ግዥ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋሞ ዞን የቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት እና ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተገኘ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ሎት-001 ለቴክኖሎጂ ኢንስቲዩት ለአጥር ሥራ አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች
Lot-27 የመኪና ፕሮቶኮል ዕቃዎች ግዥ ኮድ 4-23707 እና 4-23708 ኢት ፒክ አፕ እና ሃርድ ቶፕ መኪና
Lot - 72A workshop/ወርክሾፕ
Lot-26 water supplies /የውሃ አቅርቦት
procurement of Santeria items
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ጎማ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ፣ ቦት ጫማ፣ የወንድና የሴት ጉርድ ጫማ የፖሊስ ቀበቶ፣ የፖሊስ መለዮ የዝናብ ልብስ፣ ፍራሽ፣ አምሶላ፣ የውጭ ብርድ ልብስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የምንስ ቤት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The South Ethiopia Regional States of Water and Energy Bureau now invite sealed Quotation from qualified eligible bidders having renewed registration licenses for execution of the following Rural Water Supply Projects