Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Region Government Communication Bureau (የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ)
  • Address ወላይታ ሶዶ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913236731
  • Websitehttps://www.segocom.gov.et/
  • Deadline04 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/
  • opening date2025-12-04 00:00:00
  • Categories Materials

የደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2018 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

South Ethiopia Region Government Communication Bureau (የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ)


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/መ/ኮ/ጉ/ቢሮ 01/2018

 

የደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2018 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፤

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  2. አቅራብነት የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/TIN/ ያላቸው።
  3. የቫት ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  4. የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ክሊራንስ እና የተለያዩ መረጃዎችን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ሰነዱን መውሰድ ይችላል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በእያንዳንዱ ሎት 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ከሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በየሎቱ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማስገባት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 04 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በእለቱ ተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
  9. የጨረታ መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  10. ተጫራቾች ጨረታ አሸናፊ ከሆነ አሸናፊነታቸው ከተገለጸ ቀን ጀምሮ እስከ 5 ቀን ቀርበው ውል መግባት አለባቸው፡፡ እንዲሁም ያሸነፉትን ዕቃዎች በወጣው መወዳደሪያ መሰረት ማቅረብ አለባቸው።
  11. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የመ/ኮ/ጉዳዮች ቢሮ ውል በመግባት በ10 ቀናት ውስጥ በመስሪያ ቤታችን ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት አቅርበው ማስረከብ አለባቸው።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ 5ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ፡- 0913236731/0909815596

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

 

Save Tender