የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ጎማ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ የመኪና ጎማ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 112 /18
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ጎማ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው/ግዥ/አገልግሎት ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
ጨረታው ሰነዱ የሚገባበት ቦታ |
|
1 |
7.50/R16 ጎማ ከነከመነዳሪው |
በቁጥር |
97 |
200,000.00 |
በ16ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ይከፈታል። |
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ዲላ መምራን ኮሌጅ ግቢ |
|
2 |
245 /70/ R16 ጎማ ከነከመነዳሪው |
» |
05 |
|||
|
3 |
205 /R/16 ጎማ ከነከመነዳሪው |
» |
05 |
|||
|
4 |
205//R16 / R 8pr ጎማ ከነከመነዳሪው |
» |
10 |
|||
|
5 |
185/65/ R 15ጎማ ከነከመነዳሪው |
» |
05 |
|
|
|
|
6 |
245/70/ R/16 (V8) ጎማከነከመነዳሪው |
» |
05 |
|
|
|
|
|
ድምር |
|
|
|
|
|
በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
• ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
• በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና እና በጥሬ ገንዘብ በአካውነታችን በማስገባት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
• ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15 ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
• ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ4፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ተወካዮች/ በተገኙበት ግዥና ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡
ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
• የጨረታው ሳጥን መክፈቻ 16ኛው ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡
• ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 0461310134 ይጠቀሙ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ
