የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ቂጤ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ክልል ቂጤ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አካባቢ የቁጠባ ቤት ኩሽና እና ሽንት ቤት ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
ዲሪል ማሽን ለሪፌራል ሆስፒታል ++
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንግስት በስልጤ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2018 ዓ.ም በወራቤ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ፤ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWNP-CWA-phase two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
The employer now invites sealed bids from eligible entities (bidders) the execution and completion of Small Scale Irrigation Project which are being bid as a unit price contract based on the bill of quantities'.
Purchase Requisition of Construction Maintenance equipment //ሪፈራል ሆስፒታል //1
የ80 ተሸከርካሪዎች አመታዊ የተሸከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ
ስትሪፕ ዲም ላይት Type Three ወፍራሙ አንዱ ጥቅል 100 ሜትር ርዝመት ያለዉ ሆኖ ለመንገድ አገልግሎት የሚዉል ግዥ//
የእንስሳት ተዋጽኦ ግዥ//
የአትክልት ግዥ
Camera & Audio visual Equipment for AMU Communication Office
-Purchase Requisition of car spar part 4-29115 E.T TOYOTA HLUX (Revo) 2020 ***
Purchase Requisition of የፕርንተር ቀለም HP1064 ለሪፈራል ሆስፕታል +
ለአምዩ ሪፊራል ሆሲፒታል አገልግሎት የሚውል የንፅህና ዕቃዎች ግዥ(only Drafted)
//ለሪፈራል ሆስፒታል ለንጽህና አገልግሎት ስራ የሚውል/ግዥ/
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን የተሽከርካሪ ጎማ፣ካላማንዳሪ እና እስቴሽነሪ እቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጋሞ ዞን የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የተለያዪ ያገለገሉ እቃዎችን፤ብረታብረቶችን፤ሞተር ሳይክሎችን፤ ጀኔሬተሮችን፤ በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Purchase Requisition of ለ2018 ዓ/ም ለመደበኛ ተማሪዎች ሚል ካርድ ህትመት
LOT - 21 - Procurement of Medical Equipment for Arba Minch University comprehensive specialized Hospital