Tender Detail

Tender Details


በጋሞ ዞን የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የተለያዪ ያገለገሉ እቃዎችን፤ብረታብረቶችን፤ሞተር ሳይክሎችን፤ ጀኔሬተሮችን፤ በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በጋሞ ዞን የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በጋሞ ዞን የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የተለያዪ ያገለገሉ እቃዎችን፤ብረታብረቶችን፤ሞተር ሳይክሎችን፤ ጀኔሬተሮችን፤ በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ለዚህ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከብርብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በብርብር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት በማስገባት ያስገቡትን ደረሰኝ በማቅረብና ሰነዱን በመውሰድ እንዲሁም የምትወዳደሩበትን ዕቃ ብቻ በሰነዱ ላይ ባለው የዕቃው መነሻ ዋጋ ግምት 30% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ሰነዱን በመግዛትና በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሐራጅ በብርብር ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ጽ/ቤት ግቢ የሚካሄድ ስለሆነ ተጫራቾች በአካል በመገኘት ሐራጅን እንድትጫረቱ እናስታውቃለን።

ሐራጁ የሚካሄድበት ቀን ከሥራ ቀናት ውጭ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይሆናል።

 

በጋሞ ዞን የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት

Save Tender