የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን የተሽከርካሪ ጎማ፣ካላማንዳሪ እና እስቴሽነሪ እቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:- EEU/WR/S/C/&PSG-001/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን የተሽከርካሪ ጎማ፣ካላማንዳሪ እና እስቴሽነሪ እቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾችን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
|
ሎት ቁጥር |
ተፈላጊው የእቃ ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን |
|
1 |
ጎማ እና ካላማዳሪ 7.50*16 |
ቁጥር |
70 |
100,000.00 |
ህዳር 27 ቀን 2018 ዓ.ም |
|
ጎማ እና ካላማዳሪ 12*20R22 |
ቁጥር |
33 |
|||
|
ጎማ እና ካላማዳሪ 9/20 |
ቁጥር |
7 |
|||
|
ጎማ እና ካላማዳሪ 195*65R15 |
ቁጥር |
5 |
|||
|
ጎማ እና ካላማዳሪ 8.25*16 |
ቁጥር |
42 |
|||
|
2 |
ብራዘር ቶነር Brother 3417 |
ቁጥር |
400 |
50,000.00 |
ህዳር 27 ቀን 2018 ዓ.ም |
|
ብራዘር ፕሪንተር ዩኒት DR 3405 |
ቁጥር |
50 |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፍቃድ ያለው የገንዘብ ሚኒስቴር ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታከስ ከፋይነት ቲን/Tin/ ቁጥርያለው በጨረታው መሳተፍ ይቻላል።
2. ተጫራቾች የመንግሥት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ የሚያቀረቡ ቢሆኑ ይመረጣል፡፡
3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በወላይታ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ ብር ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ 1000254810995 በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክበተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክዋስትና (Bid Security) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ወላይታ ሪጅን ሳፕላይ ቼይን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ህዳር 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠርላይ ይከፈታል፡፡
6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0461806012 መደወል ይቻላል ፡፡
7. የጨረታ አሸናፊዎች ዕቃውን እስከ ወላይታ ሪጅን እስቶር ድረስ አጓጉዘው ማድረስ አለባቸው፡፡
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን
