Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Awash Bank S.C. invites technically competent and commercially competitive bidders to Participate in the bid for consultancy services related to the Bank's core banking It Infrastructure.
Awash Bank S.C. invites technically competent and commercially competitive bidders to Participate in the bid for consultancy services related to the Bank's core Banking It Infrastructure
አዋሽ ባንክ የባንኩን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማስደረግና ለማስጠገን ብቁ የሆኑ ጋራዦችን በጨረታ አወዳድሮ ለ12 ወራት (ለአንድ አመት) በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Awash Bank S.C. invites technically competent and commercially competitive bidders for the Implementation of DEVSECOPS Culture and Tools
አዋሽ ባንከ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Awash Bank S.C. invites technically competent and commercially competitive bidders for the Implementation of DEVSECOPS Culture and Tools.
Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the good & services listed here under
Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the good & services listed here under.
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 12 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ጄኔሬተሮች፣ የብር መቁጠሪያ ማሽን፤ መፈተሻ ማሽን፤ የሂሳብ መደመሪያ፣ የዶላር መፈተሻ ማሽን፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ታይፕራይተር፤ የሙቀት መለኪያ፣ የአየርማቀዝቀዣ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፋክስ፣ የወረፋ መጠባበቂያ፣ ቦይለር፣ ቴሌቪዥን፣ ቴፕ ሪከርደር፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የተለያዩ ጠረጴዛዎች፣ ኤ ቲ ኤም ሼልተር፣ ዲክሰን ሼልፍ የመጽሐፍ መደርደሪያ፣ ፋይሊንግና ላተራል ፋይሊንግ ካቢኔት፣ ሴኪውሪቲ ፋይሊንግ ካቢኔት፣ የገንዘብ ማስቀመጫ ሣጥን(ካዝና)፣ የኮት መስቀያ፣ መጋረጃ፣ የተለያዩ ባትሪዎች፣ ዩ ፒ ኤስ፣ ስታብላይዘር፣ የስልክ ቀፎ፣ የጄኔሬተር ቤት፣ የጥበቃ ቤት፣ ብረታ ብረቶች፣ ፍራሽ ካውንተርና እምነበረድ፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የማስታወቂያ ምልክቶችን እና የኔትዎርክ ኬብሎች) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Awash Bank invites consulting firms of Category Three and above their licence is renewed for 2017 E.C as consulting firm to submit their Proposal on Consultancy Service of Architectural & Engineering design and Construction Supervision of Awash Bank G+2 Shambu Branch Building.
Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply of Items listed hereunder
አዋሽ ባንክ አ.ማ ሲጠቀምባቸው የነበረውን 19 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን (ጄኔሬተሮች፣ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ እስካነር፣ የውሃ ማጣሪያ፣ መፈተሻ ማሽን፣ የሂሳብ መደመሪያ፣ ታይፕራይተር፣ የሙቀት መለኪያ፣ የብር መቁጠሪያ ማሽን፣ የዶላር መፈተሻ ማሽን፣ ፎቶ ኮፒ፣ ፋክስ፣ ፍሪጅ፣ ቴሌቪዥን፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የተለያዩ ጠረጴዛዎች፣ ኤቲ ኤም ሼልተር፣ የመጽሐፍ መደርደሪያ፣ ፋይሊንግና ላተራል ፋይሊንግ ካቢኔት፣ የኮት መስቀያ፣ መጋረጃ፣ ፍራሽ ካውንተር፣ እምነበረድ፣ የጥበቃ ቤት፣ እስታፕላይዘር፣ ባትሪ፣ ዩፒኤስ፣ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ያገለገሉ ጐማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫ የእንጨት ሣጥኖች፣ ንቃይ ቆርቆሮዎች እና የተለያዩ የማስታወቂያ ምልክቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Awah Bank invites seald bids from eligible bidders for the supply and delivery of items lised hereunder.
አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ስራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል።