አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥ ስም |
የቦታ አገልግሎት |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ሰዓት |
||
|
ከተማ |
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ/ ወረዳ |
||||||||||
|
1 |
ማርቁማ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር |
ኮከብ |
ትእግስት አቦማ |
ለመኖሪያ ቤት |
አ.አ |
ለሚ ኩራ |
10 |
ቦሌ 10-1/56/3/13+1/36730/ 250512/03 |
200 |
22,000.00 |
4/2/18 |
4:00-5:00 |
|
2 |
ቃልኪዳን አሰፋ |
ዊርቱ |
ተበዳሪዋ |
ለመኖሪያ ቤት |
አ.አ |
ን/ላፍቶ |
9 |
12/121/5608/61856/ 802111/02 |
379.91 |
3,090,960 |
4/2/18 |
5:00-6:00 |
|
3 |
ዲዳ ሆራ ቡርቃ ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማ |
ዲላ |
ክፍሌ ዘውዱ |
ለመኖሪያ ቤት (G+1) |
ሰበታ |
|
|
L/S/705/A/99 |
250 |
8,926,385 |
5/2/18 |
5:00-6:00 |
|
4 |
አያንሌ አባድር |
ሃፈቴሳ |
ተበዳሪው እና መሃዳ እስማኤል |
ለመኖሪያ ቤት |
ድሬዳዋ |
|
|
17680 |
218 |
6,009,200 |
4/2/18 |
5:00-6:00 |
|
5 |
ሞኮና ማጋዳ |
በሪሶ ዱካለ |
ተበዳሪው |
ለመኖሪያ ቤት |
ቡሌሆራ |
|
|
BH/3135/M808/2014 |
250 |
627,600 |
4/2/18 |
5:00-6:00 |
|
6 |
ዩሚቱ ኢተፋ |
ጋምቤላ ኒው ላንድ |
ተበዳሪው |
ለመኖሪያ ቤት |
ጋምቤላ |
|
|
37410/10 |
157 |
1,255,800 |
4/2/18 |
5:00-6:00 |
ማሳሰቢያ፡-
-
-
-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አስርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሰውን ንብረት ጨረታ በስንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል። ከተራ ቁጥር 3-6 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው/እስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል፡፡
- ክፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
- ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
- ለተጨማሪ መረጃ:- ኮከብ ቅርንጫፍ 011-667-44-63 ዊርቱ ቅርንጫፍ 011-813-39-81 ፤ ዲላ ቅርንጫፍ: 0463-31-09-70፤ ሃፈቴሳ ቅርንጫፍ 025-411-03-95፤ በሪሶ ዱካለ ቅርንጫፍ 046-443-15-20፤ ጋምቤላ ኒው ላንድ ቅርንጫፍ 047-151-52-79 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
-
-
አዋሽ ባንክ
